Loading...
Courses
Loading...
Plans
Loading...
Amharic for Grade 8
(0)
11 enrolled on this course
Last updated 18/May/2025
ይህ ትምህርታዊ ይዘት ያለው አጋዥ የኦንላይን ትምህርት አማርኛን በመጀመሪያ ቋንቋነት የሚማሩ የ8ኛ ክፍል ተማሪዎች በቋንቋዉ በብቃት ማዳመጥ፣ መናገር፣ ማንበብና መጻፍ እንዲችሉ፤ የቃላትና የሰዋስው ዕውቀት እንዲያገኙ ለማድረግ የተዘጋጀ የሥርዓተ ትምህርት አካል ነው። ከዚህ በተጨማሪም ለዚህ የክፍል ደረጃ ሥርዓተ ትምህርትና ለሚሰጠው የትምህርት ይዘት ሰፊ መረጃ እና በቂ መለማመጃዎችን ይሰጣል።
What you'll learn
ተማሪዎች በማህበረሰብ ሕይወት ውስጥ አስፈላጊ ስለሆኑ የማዳመጥ ይዘቶችና ርዕሰ ጉዳዮች ይማራሉ፡፡
ለነዚህ የማዳመጥ ይዘቶችና ርዕሰ ጉዳዮች የተጻፉ ምንባቦችን ካዳመጡ በኋላ፣ በእነሱ ላይ በመመስረት ይናገራሉ፡፡
በቀጣይም በማሕበረሰቡ ውስጥ አስፈላጊ ስለሆኑ የምንባብ ይዘቶችና ርዕሰ ጉዳዮች የሚማሩ ሲሆን የተጻፉ ምንባቦችን ካነበቡ በኋላ፣ በዕነሱ ላይ በመመስረት ጽሑፍ ይጽፋሉ፡፡
አራቱን ክሂሎች ከላይ በተቀመጠው መሰረት ከተማሩ በኋላ የቃላትና የሰዋስው ትምህርቶችን በየምዕራፉ በተገለጸው ዓላማ መሰረት ይማራሉ፡፡
ተማሪዎች በግላቸው ብቻ ሳይሆን አብረዋቸው ከሚማሩ ተማሪዎች ጋር በመተባበር ይማራሉ፡፡

Requirements
Skill Gains
Choose your plan
select pricing plan to proceed to checkout.
MOST POPULAR
One Month Plan
Br 90
Br 79
- Short notes
- Quizzes & Exams
- Answers & Explanations
- Mobile Apps
- Android
- iOS
- Mobile Phone
- Tablets
- Web Access
- Laptops
- Tablets
- Parent Access
- For One Month Plan
Three Months Plan
Br 270
Br 158
- Short notes
- Quizzes & Exams
- Answers & Explanations
- Mobile Apps
- Android
- iOS
- Mobile Phone
- Tablets
- Web Access
- Laptops
- Tablets
- Parent Access
- For Three Months Plan
Six Months
Br 540
Br 316
- Short notes
- Quizzes & Exams
- Answers & Explanations
- Mobile Apps
- Android
- iOS
- Mobile Phone
- Tablets
- Web Access
- Laptops
- Tablets
- Parent Access
- For Six Months
Yearly Plan
Br 1080
Br 474
- Short notes
- Quizzes & Exams
- Answers & Explanations
- Mobile Apps
- Android
- iOS
- Mobile Phone
- Tablets
- Web Access
- Laptops
- Tablets
- Parent Access
- For Yearly Plan
Student feedback
Reviews